Channel BannerChannel Banner
UCKiBI0YKEbPoI9TojzXmgxAUCKiBI0YKEbPoI9TojzXmgxA

ወባጀ.."Webaje" tube

46
Socialcounts.Org
Enter Fullscreen (f)
1,111
channel views
9
videos
daily sub 0
monthly sub 0

Share

Live Analytics

Comments 0

ወባጀ.."Webaje" tube Analytics Table

Income Estimates for ወባጀ.."Webaje" tube

Based on ወባጀ.."Webaje" tube's total view count of 1.11K views and industry-standard rates, this YouTube channel has generated an estimated total earning of $1 - $2 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.

About ወባጀ.."Webaje" tube

Explore ወባጀ.."Webaje" tube's YouTube presence with 46 subscribers and 9 videos. Experience the cumulative impact of 1,111 views across their engaging content.

«ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ! : ወዳጄ_ህይወት_ሰልፍ_ውስጥ_ሳለህ_ልብ_ልትላቸው የሚገቡ_እነኚህን ነጥቦች_በአጽንኦት_አንብባቸው! ➊."ያለፈ ነገር እንደማይቀየር አትርሳ!" ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው ካለፈው ነገርህ ተማር እንጅ በፍፁም አታማርር፣ ማማረር ነገህን በጎ አያደርገውም። ➋.የሰዎች ሃሳብ የአንተን ማንነት አይገልፅም! ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለው፣ መልካም አድርግ ሌላውን እርሳው የሁሉም ሰው የህይወት መንገድ (ጉዞ) ይለያያል ፣ ፡ ለሁሉም ጊዜ አለውና ጊዜው በደረሰ ሰው ሁኔታ አትቅና። : ➌.መኪና ገዛ ብለህ "እኔስ" አትበል! : ጊዜህ ሲደርስ መኪናዎች ወይም ‘አውሮፕላን’ ትገዛለህ ፣ ያውም ለመኖር አስፈላጊ ከሆነ ፣ ደግሞስ እንዴት እንደገዛው የት ታውቃለህ? : እርሱን ተወውና በራስህ ላይ አተኩር ፣ ያለህ ነገር በቂ ነው። : ➍."ለሰዎች ለደስታቸው እንጂ ለሀዘናቸው መንስዔ አትሁን!" : ►በሰዎች ደስታ→ደስ ይበልህ! : ►ለሰዎች→ክፉ አትመኝ፣ ፡ ►በሃዘናቸውም→አብረህ እዘን፣ ፡ ►ሰዎች ሲያዝኑ→አትደሰት፣ ፡ ►ሰው ከሆንክ→የሰው ነገር ይሰማህ፣ ፡ ይህ ማለት ግን ተንኮል እየሰሩ ከሚደሰቱ ሰዎች ጋር ተደሰት ማለት አይደለም። ፡ ሰው እያስከፋ ብሎም እየገደለ የሚደሰት አለ ፣ አንተ ከተጎዳው ሰው ጋ ሁን፣ አስተውል። : ➎."በጊዜ ስራ እንጂ ጊዜ ባንተ ላይ አይስራ!" : ጊዜ የማይፈውሰውና የማይቀይረው ነገር የለም። : አንተንም ጊዜውይ ቀይርህ ዘንድ ፍቀድለት፣ ፡ በተሰጠህ ጊዜ ለመልካም ነገር ሱሰኛ ሁን። : ➏."መክሊትህን ፈልግ!" : ►ውስጥህ የሚችለውና የሚያምንበት ተሰጥኦ ምን አለህ? ►ምን አይነት ስራ መስራት ትችላለህ? ለውጥ ከራስ ይጀመራል! ፡ እናም አሁኑኑ መለወጥን ጀምር።

About YouTube Live Subscriber Count

SocialCounts.org lets you track YouTube live subscriber count in real time with our intuitive live sub count tracker for any channel

Watch yt live subscriber count trends unfold as our dashboard updates instantly with every new subscriber

Experience accurate youtubers live subscriber count insights powered by YouTube’s official API and smart analytics

Fuel your channel growth with live youtube sub count updates and up to the second data at SocialCounts.org

Embed Widget

Parameters:

  • fullscreen=true - Fullscreen counter
  • graph=true - Live graph chart
  • counter=0/1/2 - Select counter (0=views, 1=subscribers, 2=videos)
URL

Click to copy the embed URL to your clipboard