45,115,401
channel views
1,424
videos
daily sub 0
monthly sub 0
Live Analytics
Comments 0
Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል Analytics Table
Income Estimates for Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል
Based on Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል's total view count of 45.1M views and industry-standard rates, this YouTube channel has generated an estimated total earning of $31.5K - $90.2K through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል
Explore Abiy Yilma የዘመን ፍጻሜ ደወል's YouTube presence with 336,200 subscribers and 1,424 videos. Experience the cumulative impact of 45,115,401 views across their engaging content.
የሚዲያችን ዋና ዓላማ በጠቅላላ ዕውቀት ፣ በሥነምግባርና በመንፈሳዊነት ላይ የተመሰረተ ብርቱ ዐዕምሮ ያለውን ኢትዮጲያዊነት መገንባት ነው፡፡ Our Media's main vision is creating Ethiopian-ism in General Knowledge, Ethics and Spirituality. የዚህ አደገኛ ዘመን ውስጥ በምሥጢር ትውልድን ለማምከን የሚሰሩ ሸር ፣ አሻጥር ፣ ክፋትና ደባዎችንም በማጋለጥ ሕዝብን እናነቃለን። Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባርና መንፈሳዊነት ላይ ያተኩራል። በዋናነትም ያለነው በዘመን ፍፃሜ ውስጥ መሆኑን ሳድስ ያምናል። በመሆኑም ተከታዮቹን የማንቃትና በዘመኑ ላይ የማባነን ስራን እየከወነ ያለ መንፈ-ሳይንሳዊ ሚዲያ ነው። ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛ/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መጽሐፍንም ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
About YouTube Live Subscriber Count
SocialCounts.org lets you track YouTube live subscriber count in real time with our intuitive live sub count tracker for any channel
Watch yt live subscriber count trends unfold as our dashboard updates instantly with every new subscriber
Experience accurate youtubers live subscriber count insights powered by YouTube’s official API and smart analytics
Fuel your channel growth with live youtube sub count updates and up to the second data at SocialCounts.org
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=views, 1=subscribers, 2=videos)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard