10,907
channel views
96
videos
daily sub 0
monthly sub 0
Live Analytics
Comments 0
Sealite Mihret Saint Mary EOTC Edmonton Analytics Table
Income Estimates for Sealite Mihret Saint Mary EOTC Edmonton
Based on Sealite Mihret Saint Mary EOTC Edmonton's total view count of 10.9K views and industry-standard rates, this YouTube channel has generated an estimated total earning of $8 - $22 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About Sealite Mihret Saint Mary EOTC Edmonton
Explore Sealite Mihret Saint Mary EOTC Edmonton's YouTube presence with 150 subscribers and 96 videos. Experience the cumulative impact of 10,907 views across their engaging content.
Sealite Mihret Saint Mary Eotc Edmonton Saint Mary Ethiopian orthodox Tewahdo Church ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ኢ/ኦ/ተ/ቤ ⛪️🇪🇹 📍Edmonton,Alberta, Canada 🇨🇦 stmaryeotcedmonton.org የኤድመንተን ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ፤ በኤድመንተን እና በአካባቢዋ በሚኖሩ ካህናትና ምዕመናን ሕብረት ታህሳስ 29 2006 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሚከበርበት ዕለት ተመሰረተ ። ቤተክርስቲያኒቱ ስትመሰረት በወቅቱ ሁለት ካህናትና 35 የሚሆኑ ማኅበረ ምዕመናን ነበሩ ። በወቅቱ አንድ በጎ አድራጊ ምዕመን ለቤተክርስቲያኒቱ የሚያስፈልጓትን ንዋያተ ቅድሳት አሟልተዋል ። በዚያን ጊዜ የራሳችን የሆነ ህንጻ ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ በኤድመንተን ከተመ የሚገኙ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን በኪራይ እና ከክፍያ ውጪ እየተባበሩን አገልግሎቱ ቀጠለ ። ከቀን ወደቀንም የምዕመናን ቁጥር እየጨመረ ሄደ ፤ ቤተክርስቲያናችንን እንድናቋቁም ፈቃድ የሰጡን ብፁዕ አባታችን አቡነ ማትያስ በካናዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ በመጋበዝ በጊዜአዊነት የምንጠቀምበት ቤተክርስቲያን ተባረከልን ። ግንቦት 1 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደትን (ግንቦት ልደታ)ታቦት ማንገስ ተጀመረ ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በዓመት ሁለት ጊዜ ኅዳር 21 እና ግንቦት 1 ቀን ስርዓተ ንግሥ ማክበሩ ቀጠለ ።
About YouTube Live Subscriber Count
SocialCounts.org lets you track YouTube live subscriber count in real time with our intuitive live sub count tracker for any channel
Watch yt live subscriber count trends unfold as our dashboard updates instantly with every new subscriber
Experience accurate youtubers live subscriber count insights powered by YouTube’s official API and smart analytics
Fuel your channel growth with live youtube sub count updates and up to the second data at SocialCounts.org
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=views, 1=subscribers, 2=videos)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard