Channel BannerChannel Banner
UCjGZQf4VZ2ynCWnY7iq9-xAUCjGZQf4VZ2ynCWnY7iq9-xA

Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ

4,550
Socialcounts.Org
Enter Fullscreen (f)
203,002
channel views
141
videos
daily sub 0
monthly sub 0

Share

Live Analytics

Comments 0

Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ Analytics Table

Income Estimates for Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ

Based on Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ's total view count of 203K views and industry-standard rates, this YouTube channel has generated an estimated total earning of $142 - $406 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.

About Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ

Explore Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ's YouTube presence with 4,550 subscribers and 141 videos. Experience the cumulative impact of 203,002 views across their engaging content.

ወደ ethioteyaki ኢትዮጠያቂ ዩቲዩብ ቻናል እንኳን በደህና መጡ። ኢትዮጠያቂ ሚድያ በሀገራችን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታ ላይ መሰረት ያደረገና ያተኮረ ለወቅቱ የሚመጥኑ ውይይቶችን ሊያቀርቡልን የሚችሉ ከትምህርትና፤ ከተመክሮ ወይም ከልምድ ከፍተኛ እውቀት ያዳበሩ እውቅ አወያዮች ይዘን ቀርበናል፡፡ የውይይታችንም ዋና ዓላማ አድልዊነትን ዘረኝነትን ወይንም ጎሳን መስፈርት ያደረገ ፖለቲካ በቃ ብለን በዋናነት እንድነትና እኩልነት ፍትህና ርትዕ የሰፈነባት እንድነቷን የጠበቀች ኢትዮጵያን ማስቅጠል ነው። የወቅቱ የኢትዮጵያ መንግሥት በማንንነት ላይ ያነጣጠረ የጎሳና የሃይማኖት ልዩነቶችን እንደ መጨቆኛ እና ህዝብን እንደመለያያ መሣሪያ አድርጎ ሥልጣኑን ለማስቀጠል ይጠቀምበታል እየተባል ይነገራል ። ኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና በሰዎች ሕይወት ላይ በተለይም በሀገር ህልውና ላይ ጭምር ከፍተኛ አደጋ እየደቀነ ነው ይባላል። ዛሬ ኢትዮጵያውያን በገዛ ሀገራቸው የመዘዋወር መብታቸው በአደባባይ ተጥሶ በማነንታቸ እየተጨፈጨፍና በርሀብም እያለቁ መሆኑን የውጭ መገናኛዎች ሳይቀሩ እየዘገቡት ይገኛሉ። በሌላ በኩል በጣት ለሚቆጠሩ ግለሰቦች የስልጣን መደላድል ሲባል በኢትዮጵያ ህዝብ ለይ እየተደረገ ያለውን በጣም አደገኛ ሁኔታ ለመቀልበስና የህዝብ የበላይነት ያለው ስርዓት ለመግንባት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን በአንድንት በጋራ መቆም አስፈላጊነቱን በሰፊው እየገለጹ ነው። ስለሆነም ስለ ኢትዮጵያቺን ቅን ለሚመኝ ሁሉ በግልጽ በነፃ ሀሳብ ለመዋያየት "ኢትዮጠያቂ " ሚድያ ነጻ መድረካችሁ ይሆን ዘንድ ተሳትፏችሁ በጣም ያስፈልገናልና ተባበሩን፡፡ ገንቢ አስተያየታችሁንም አትንፈጉን። ኢትዮጠያቂ ---- EthioTeyaki

About YouTube Live Subscriber Count

SocialCounts.org lets you track YouTube live subscriber count in real time with our intuitive live sub count tracker for any channel

Watch yt live subscriber count trends unfold as our dashboard updates instantly with every new subscriber

Experience accurate youtubers live subscriber count insights powered by YouTube’s official API and smart analytics

Fuel your channel growth with live youtube sub count updates and up to the second data at SocialCounts.org

Embed Widget

Parameters:

  • fullscreen=true - Fullscreen counter
  • graph=true - Live graph chart
  • counter=0/1/2 - Select counter (0=views, 1=subscribers, 2=videos)
URL

Click to copy the embed URL to your clipboard