Live Analytics
Comments 0
ALAMA TUBE - አላማ ቲዩብ Analytics Table
Income Estimates for ALAMA TUBE - አላማ ቲዩብ
Income estimates are not available at this time. Historical data is required to calculate accurate earning projections based on view metrics and CPM rates.
About ALAMA TUBE - አላማ ቲዩብ
ሰላም የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን! በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን፣ ስለ አላማ ቲዩብ ዝግጅቶችና ፣ ስለምንለቃቸው ቪድዎች ምንነት ፣ ሃሳብ እና አላማ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። እንደሚታዎቀዉ ማንኛውም ሰዉ የተሻለ የትምህርት እና የስራ እድል ይፈልጋል። ይህንንም ለማሳካት ሁላችንም የተለያዩ አማራጮችን እንፈልጋለን። ከነዚህም አማራጮች ውስጥ በቀዳሚነት የሚታሰቡት በዉጭ አገር የትምህርትና እና የስራ እድል ማግኝት ናቸዉ። ይሁን እንጅ እነዚህን እድሎች እንዴት እንደሚገኙም ይሁን ፣ ካገኙ በሁላ ማድረግ ስለሚገቡ ነገሮች በቅጡ የተሰናዳ እና ሙሉ መረጃ የምናገኝበት መንገድ ብዙ የለም። የአላማ ቲዩብ ዋነኛ አላማም ይህንን ክፍተት መሙላት እና ትክክለኛ እና ታማኝ መረጃዎችን ማካፍል ሲሆን፤ መረጃዎቻችንም የሚያተኩሩት 1 ፡ ፕሮፌሽናል ስራ ከሃገር ሳይወጡ እንዴት በህጋዊ መንገድ ማግኝት ይቻላል 2 ፡ ስለ ኢንተርቪው ፕሮሰስና ኢንተርቪው ካለፉ በሁአላ፣ ስለ ደምዎዝ እና ጥቅማ ጥቅም ድርድር 3 ፡ የቪዛ እና ኢምባሲፕሮሰስ 4፡ የኢሚግረሽን ፕሮሰሱን እንዴት ማቅለል እንደምትችሉ 5፡ ስራ ወደ አገኙበት አገር ከሜሄዳችሁ በፊት እና በሁአላ ማድረግ ስላለባችሁ ነግሮች 6፡ ስራ የምትሰሩበት ሃገር ስትደርሱ ማድረግ ስላለባችሁ ነገሮች 7፡ የትምህርት እድል እንዴት ማግኝት እንደሚቻል እና ስለሚያስፈልጉ ነገሮች በአጠቃላየ በተማሩበት ሙያ የውጭ ሃገር ስራ ፡ የትምህርት እድል እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና የውጭ ሃገር ኑሮ ምን እንደሚመስል ማሳዎቅ ነዉ።
About YouTube Live Subscriber Count
SocialCounts.org lets you track YouTube live subscriber count in real time with our intuitive live sub count tracker for any channel
Watch yt live subscriber count trends unfold as our dashboard updates instantly with every new subscriber
Experience accurate youtubers live subscriber count insights powered by YouTube’s official API and smart analytics
Fuel your channel growth with live youtube sub count updates and up to the second data at SocialCounts.org
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=views, 1=subscribers, 2=videos)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard