970
likes
31
comments
daily view 0
monthly view 0
Live Analytics
Comments 0
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia | EBCDOTSTREAM Analytics Table
Income Estimates for ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia | EBCDOTSTREAM
Based on this YouTube video's total view count of 65.6K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $46 - $131 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia | EBCDOTSTREAM
Explore ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia | EBCDOTSTREAM with 65,604 views, 970 likes, and 31 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.
የህውሓት እግሮች የሯጭ ሳይሆኑ የጭቃ አቡኪ ናቸው። እንደ ጭቃ አቡኪ የህውሓት እግሮች አቅጣጫ የላቸውም።እዛው በዛው ሲረግጡ ግማሽ ክፍለ ዘመን ተሻገሩ። ህውሓት ዛሬም ከሀምሳ አመት በፊት ነው።የግማሽ ክፍለ ዘመን ሀሳቡም አስተሳሰቡም አልተቀየረም። በቡድኑ የጊዜ ሰሌዳ ትናንት ትዝታ ሳይሆን የሚኖር ህይወት ነው። ወደ ፊት መጓዝ ያልቻለው ቡድኑ ኑባሬ እንጂ ትዝታ የለውም። ትናንት፣ ዛሬና ነገ የሚል የህይወት ወሳኝ ምዕራፎችን ይገድፈዋል። እናም ህውሓት በትናንት ፖለቲካ ላይ መጠመዱ ዛሬን እንዳይዋጅ አድርጎታል። የኦሮጌው የፖለቲካ ጀንበር መጥለቁን ያልተረዳው ቡድኑ የዛሬ ትውልድን ንጋት ጋርዶታል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኢቢሲ ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ ከቡድኑ ምስረታ እስከዛሬ ያለውን ቆሞ ቀርነትና ተቸካይነትን ዳሰውታል። ኢትዮ መልህቅ ይህን ጉዳይ እንዲህ ተመልክቶታል። #ebc #AbiyAhmed #EBC #TPLF #PretoriaAgreement #EthiopianNews #Ethiopia #PeaceInEthiopia #EthiopianPolitics #HornOfAfrica#ebcdotstream #Ethio_Melhik
About YouTube Real-Time View Count
With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.
Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.
Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.
Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard

