

ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
88,679
Socialcounts.Org
1,269
likes
131
comments
daily view 0
monthly view 0
Live Analytics
Comments 0
ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia Analytics Table
Income Estimates for ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Based on this YouTube video's total view count of 88.6K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $62 - $177 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
Explore ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia with 88,679 views, 1,269 likes, and 131 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.
በጎፋ B መዘምራን የቀረበ ዝማሬ 18/12/2017 E.C ግጥም/Lyrics ብዙ ኖሬአለሁ ቤተሳይዳ ላይ ሕመሜን ይዤ ፈውስንም ሳላይ መልዐኩ መጥቶ እስኪያናውጠው ነበር ተራዬን የምጠብቀው ብዙዎች [ሌሎች] ሲገቡ እኔ እያየሁ ብዙ ተራዎች ነበር ያለፉት ዛሬ ግን ለእኔ ልዩ ቀን ነው ኢየሱስ ራስህ ነህ የምትመጣው ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ በእዚህ ጉባዔ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ታልፋለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ በእኔ ሠፈር የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ታልፋለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ በእዚህ ጉባዔ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ታልፋለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ ትጠበቃለህ በእኔ አጠገብ የፈውሴ ጌታ ኢየሱስ ታልፋለህ የግድ ነው የአንተ መምጣት የግድ ነው ቃልኪዳንህ ግድ ብሎህ ነው ምትመጣው የግድ ነው የአንተ መምጣት የግድ ነው የእኔ ነገር ግድ ብሎህ ነው ምትመጣው የግድ ነው የአንተ መምጣት የግድ ነው የዘመናት ዕንቆቅልሼን እንድትፈታው 1. የእኔ ሁኔታ ከቶ አያግድህም [አያስቀርህም] የሰው ግፍያ ፈውሴን አያግድም [አያስቀርም] ደፍሬ በእምነት ልብስህን ዳስሳለሁ የሕመሜ ምንጭ ደርቆ እፈውሳለሁ የእኔ ነገር ግድ ብሎ ያለሁበት ትመጣለህ የዘመናት ዕንቆቅልሼን በችሎታህ ትፈታለህ ተሸክሞኝ የኖረውን አልጋዬንም ልሸከመው ከአንደበትህ የሚወጣው የሥልጣን ቃልህ እርሱ በቂ ነው ትጠበቃለህ... 2. ትንሿ እምነቴን አይተህ ከመጣህ ወደ ጓዳዬ [ጎጆዬ] ኢየሱስ ከገባህ ዕንቆቅልሼን ሳትፈታው [ያንን ታሪኬን ሳትቀይረው] እባክህ አምላኬ አትተወው ትጠበቃለህ... 3. ሰበብ የለኝም ምክንያት አላውቅም የፈውሴ ጌታ ወደ እኔ ስትቀርብ ቃል ብቻ አውጣና ተናገረው [አንተ እዘዘው] የዓመታትን ችግር እንድትፈታው
About YouTube Real-Time View Count
With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.
Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.
Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.
Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard