2,345
likes
118
comments
daily view 0
monthly view 0
Live Analytics
Comments 0
በእዮብ ላይ የተፈጠረው አዲስ ነገር እና የማዕከሉ ምላሽ! ከእሱ የማንጠብቀው ድርጊት ነው አሳዝኖናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia Analytics Table
Income Estimates for በእዮብ ላይ የተፈጠረው አዲስ ነገር እና የማዕከሉ ምላሽ! ከእሱ የማንጠብቀው ድርጊት ነው አሳዝኖናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
Based on this YouTube video's total view count of 95.7K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $67 - $191 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About በእዮብ ላይ የተፈጠረው አዲስ ነገር እና የማዕከሉ ምላሽ! ከእሱ የማንጠብቀው ድርጊት ነው አሳዝኖናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
Explore በእዮብ ላይ የተፈጠረው አዲስ ነገር እና የማዕከሉ ምላሽ! ከእሱ የማንጠብቀው ድርጊት ነው አሳዝኖናል! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia with 95,741 views, 2,345 likes, and 118 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.
በስልክ የሰማነው አስደንጋጭ ዜና እውነታውን ለማረጋገጥ ወደ መቅረዝ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል አቅንተናል! ከሱስ አገግሞ አዲስ ህይወት ይጀምራል ተብሎ በብዙዎች ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ወጣት እዮብ ባልተጠበቀ ሁኔታ ወደ አሮጌው ህይወቱ መመለሱ እጅግ አሳዛኝ እውነታ ነው። በዚህ ቪዲዮ ከማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ጋር በመሆን፡ እዮብ ማዕከሉን ለቆ እንዲወጣ ምክንያት የሆነው ያልተጠበቀ ድርጊት ምን ይመስላል? የሱስ ማገገሚያ ጉዞ (Relapse) ምን ያህል ፈታኝ እና ጥንቃቄ የሚሻ ነው? የማዕከሉ አቋም እና ለእዮብ የተደረገው ክፍት የሁለተኛ ዕድል ጥሪስ ምንድን ነው? የሚሉትን እና ሌሎች ጠቃሚ ሃሳቦችን አንስተን ውይይት አድርገናል። 00:00 - መግቢያ እና ወደ መቅረዝ ማዕከል ጉዞ 01:48 - በእዮብ ላይ ምን ተፈጠረ? የማዕከሉ ማብራሪያ 05:20 - በዕረፍት ቀን የተፈጠረው ክስተት እና እዮብ ማዕከሉን ለቆ የወጣበት ሁኔታ 08:50 - ሱስ ማገገም እና መልሶ የማገረሽ (Relapse) ተፈጥሮ 14:50 - የማዕከሉ ግልጽ ጥሪ ለእዮብ፦ «በራችን ሁሌም ክፍት ነው» 18:10 - የዶክተሩ የግል ፈተና እና የወላጆች ህልፈት ያስከተለው ሀዘን 26:30 - ከሱስ ለመውጣት የሚደረግ ትግል እና የድጋፍ አስፈላጊነት 33:40 - ከሱስ ማገገም የዕድሜ ልክ ጥረት ስለመሆኑ 37:00 - የመቅረዝ ማገገሚያ ማዕከል የሚሰጣቸው አገልግሎቶች 43:00 - በወጣቶችና በትምህርት ቤቶች ያለው የሱስ መስፋፋት ተግዳሮት 47:00 - ማህበረሰቡ ሊያደርግ የሚችለው ድጋፍ እና አድራሻ 51:00 - የማጠቃለያ መልእክት 📌 የሱስ ማገገሚያ ማዕከል አድራሻ እና የስልክ ቁጥሮች፡ አድራሻ፡ ሃይል ሪል ስቴት (አያት ወደ 49 በሚወስደው መንገድ) ተጨማሪ መረጃዎችን በቪዲዮው ውስጥ ያገኛሉ። 🙏 ለዚህ ማህበረሰብ አቀፍ ስራ ድጋፍ ላደረጋችሁና አብራችሁን ለምትገኙ ሁላችንም ከልብ እናመሰግናለን! 👉 ሸገር ኢንፎ ሚዲያን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👍 ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ። #shegerinfo #meseretbezu #Ethiopia #AddisAbaba #Rehab #AddictionRecovery
About YouTube Real-Time View Count
With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.
Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.
Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.
Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard

