1,019
likes
99
comments
daily view 0
monthly view 0

Share

Live Analytics

Comments 0

ኢየሱስ ነው || የጎፋ አጥቢያ መዘምራን || Gofa Choir ||Apostolic Church Songs || ለዘሪ ዘርን Analytics Table

Income Estimates for ኢየሱስ ነው || የጎፋ አጥቢያ መዘምራን || Gofa Choir ||Apostolic Church Songs || ለዘሪ ዘርን

Based on this YouTube video's total view count of 65.0K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $46 - $130 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.

About ኢየሱስ ነው || የጎፋ አጥቢያ መዘምራን || Gofa Choir ||Apostolic Church Songs || ለዘሪ ዘርን

Explore ኢየሱስ ነው || የጎፋ አጥቢያ መዘምራን || Gofa Choir ||Apostolic Church Songs || ለዘሪ ዘርን with 65,025 views, 1,019 likes, and 99 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.

ጷጉሜ 02/2017 የአዲስ ዓመት መግቢያ ዓመታዊ ጾም ጸሎት ማብቂያ ዕለት በጎፋ አጥቢያ አጠቃላይ መዘምራን የቀረበ ዝማሬ። ግጥም/Lyrics ለዘሪ ዘርን የሚሠጥ ለመብላት ደግሞ እንጀራ ከበረከቱ ሚያጠግባት ነፍስን በምልካም ሚመራ የእጆችን ሥራ ሚባርክ የጽድቅን ፍሬ ሚያበዛ የሌለን አድርጎ እንደ አለ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚጠራ ብቃታችን አቅማችን መቻላችን መቆማችን በኢየሱስ ነው |4x| መፈለግ ቢሆን ማድረግን የሠራ በእኛ ሕይወት ብንሰጥ ከተቀበልነው ኢየሱስ ነው ሁሉን ያረግው ኢየሱስ ነው |4x| 1. በእጃችን ጥቂት ነበር ለእኛ እንኳን ከቶ ማይበቃ ኢየሱስ ግን አትረፈረፈው ፍሬያችን ዓለምን ሞላ ለቃሉ እየታመነ ያለውን እያደረገ አንችልም ባልነው ነገር ላይ ኢየሱስ ነው ኃይሉን ያሳየን ኢየሱስ ነው |4x| 2. ምስጋናን ሰጠ ለስሙ ለምሕረት ለእውነቱ ሲል ሁሉንም ያረገው እርሱ ፈልጎ ክብርን ሊቀበል በኃይል ወይም በብርታት አይደለም በችሎታችን ኢየሱስ ነው ብቸኛው ምክንያት ዛሬ ላይ ለመቆማችን የምንመካበት የለን አንድ ሥራ በሕይወት ያኖረን የእርሱ ምሕረት ብቻ ክብርን እንሰጣለን ወርደን ከክብራችን አስቦናል እና በመዋረዳችን ዝለን ነበር ደርሰን ልንወድቅ አንድ እርምጃ ቀርቶን ለሞት ዓይቶ ጠላት ሲል አበቃ የምሕረት ግን ጌታ መጣ እንደ ገና ዕድል ሰጥቶ እንደ ገና ጸጋ ሞልቶ እንደ ገና ጨመረልን እንደ ገና የድል ዘመን Right key - Nahom T Left key - Ermias B Lead G - Alazar A Bass G - Eyosias D Sound Rec - Eyuel B Camera Rec - Iso Yisehak #worshipmusic #gospelmusic #music #apostolic #mezmur #iso #choir

About YouTube Real-Time View Count

With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.

Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.

Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.

Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.

Embed Widget

Parameters:

  • fullscreen=true - Fullscreen counter
  • graph=true - Live graph chart
  • counter=0/1/2 - Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL

Click to copy the embed URL to your clipboard