6,220
likes
197
comments
daily view 0
monthly view 0
Live Analytics
Comments 0
ሊዲያ አንተነህ - በፊትህ ላፍስሠው Lidia Anteneh - Befith Lafsisew 2013 / 2021 Analytics Table
Income Estimates for ሊዲያ አንተነህ - በፊትህ ላፍስሠው Lidia Anteneh - Befith Lafsisew 2013 / 2021
Based on this YouTube video's total view count of 363K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $255 - $727 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About ሊዲያ አንተነህ - በፊትህ ላፍስሠው Lidia Anteneh - Befith Lafsisew 2013 / 2021
Explore ሊዲያ አንተነህ - በፊትህ ላፍስሠው Lidia Anteneh - Befith Lafsisew 2013 / 2021 with 363,700 views, 6,220 likes, and 197 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.
Singer: Lidia Anteneh Music Arrangement : Robel Damtew Directed by : Fikru Alemayehu "እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ጥሩ ያደረገውንም በአሕዛብ መካከል አስታውቁ ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱንም ዐውጁ።" ኢሳ 12:4 "Praise the Lord, call upon his name, declare his doings among the people, make mention that his name is exalted." Isa 12 የሚያረካህ ነገር አንተ ምትፈልገው ይገኝ ይሆን ብዬ ይዤ መጥቻለው አንደበቴን ሙላው በብዙ ምስጋና ዝማሬ እና ቅኔ ትወዳለህና በቀን ስመላለስ ማዳንህ በትሬ በለሊት ሆነልኝ በአፌ ላይ ዝማሬ እንደ ንጋት ብርሃን በላዬ አብርተህ መሰማሪያ አገኘው እረኛዬ ሆነህ ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሠው ምንም ነገር የለም 'ላንተ የማልሠዋው ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል መላው አካላቴ ክብር ይሠጥሃል በማዳን ብርቱ ነህ እኔን አግኝተሃል ጠላትህ ሳለሁኝ ወደህ ቀርበኸኛል ቀኝህ ሲያስመልጠኝ ከጠላቴ ዛቻ እጅህ ስለያዘኝ ሆንኩኝ ያንተ ብቻ 'ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሠው ምንም ነገር የለም 'ላንተ የማልሠዋው ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል መላው እኔነቴ ክብር ይሠጥሃል 'ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሠው ምንም ነገር የለም 'ላንተ የማልሠዋው ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል መላው አካላቴ ክብር ይሠጥሃል ድንቅ ነህ አምላኬ ድንቅ ነህ ግሩም ነህ ኢየሱሴ ግሩም ነህ አባት ነህ ጌታዬ አባት ነህ መልካም ነህ ኢየሱሴ መልካም ነህ
About YouTube Real-Time View Count
With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.
Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.
Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.
Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard

