
አሜሪካ የአየር ኃይል አባሏን ከኢራን ለማስወጣት ያካሄደችው ዘመቻ | BBC News አማርኛ
Published April 6, 2026
Views 147K | Likes 1.94K | Comments 77
At a glance
Views
147,187
Likes
1,947
Comments
77
Performance vs. channel
Outlier score
Engagement rate
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.
About
ከኢራን ጋር በሚደረገው ጦርነት አሜሪካ በ20 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር ጄቷ ተመትቶ ወድቆባታል። ኢራን ውስጥ ከወደቀው አውሮፕላን አብራሪውን ወዲያው ለማውጣት የቻለች ቢሆንም፣ ሁለተኛውን የአየር ኃይል አባል ለማዳን ግን ዋጋ ከፍላለች። በርካታ በልዩ ሁኔታ የሠለጠኑ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና መሳሪያ የታጠቁ ኮማንዶዎች እና አውሮፕላኖች የተሳተፉበት ዘመቻ እንዴት ተካሄደ? በዘመቻው ወቅት ምን ተከሰተ? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ…
- Published
- April 6, 2026
- Made for kids
- No
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.