
MY BORN DAY/ በዚህ ቀን ነበር የተወለድኩት -የልጆች የልደት መዝሙር /Birthday Song / /የልደት መዝሙር
Published September 9, 2021
Views 7.75M | Likes 13.4K | Comments 0
At a glance
Views
7,757,621
Likes
13,402
Comments
0
Performance vs. channel
Outlier score
Engagement rate
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.
About
በዚህ ቀን ነበር የተወለድኩት ባለልደቶች በዛሬዋ ቀን በመወለዳቸው ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት ልዩና ተወዳጅ የኢትዮጵያ ልጆች የልደት መዝሙር ነው ፡፡ ልጆች በወላጆቻቸው እቅፍ በፍቅር እያደጉ መሆናቸውን ይነግሩናል ፡፡ ባለልደቶች የቤተሠቦቻቸው ፣ የጓደኞቻቸው እና የጎረቤቶቻቸው በልደታቸው ቀን መገኘት የፈጠረባቸውን ደስታም ያጋሩናል፡፡ የልደት ቀን በተለይ ለልጆች እጅግ የተለየ ደስታና ፈንጠዝያን የሚያጎናፅፍ እለት ነው፡፡ በዚህ ቀን ነበር የተወለድኩት ወደዚች ምድር እኔ የመጣሁት…
- Published
- September 9, 2021
- Made for kids
- Yes
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.