1,577
likes
85
comments
daily view 0
monthly view 0

Share

Live Analytics

Comments 0

8. ለትንሽ - Letinish | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn Analytics Table

Income Estimates for 8. ለትንሽ - Letinish | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn

Based on this YouTube video's total view count of 103K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $72 - $207 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.

About 8. ለትንሽ - Letinish | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn

Explore 8. ለትንሽ - Letinish | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn with 103,349 views, 1,577 likes, and 85 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.

[ቁጥር 1] እሹሹ የለመደች ሀጥያት በአንቀልባ ያዘልኳት አመፅ እግር አብቅላ አይኔ አያት ብኩን ነፍሴን ልታመስ ልታፈርስ ልታርደኝ መጣች አባብላ በማር አፏ በደላይ ቃሏ በደል ኋላ ልወድቅ በሷ አጥቼው ነበር ነፃነቴን የህፃንነት ልብ ቅንነቴን ቀን የሰጠው ቅል ቀና ልቤን እንዳይሰብርብኝ ለትንሽ ለትንሽ አስመለጥከኝ ሽሽ እያልከኝ ስተሻሽ ልክ እንደጨው ሳልሟሽሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ [አዝማች] ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ [ቁጥር 2] ስነከፍ ተገኘሁ ከሲኦል አፍ እራሴን ሳሳንቅ ለሞት መዳፍ ቀን ቀጥሮ ቆሞ አንዲት ነፍሴን ሳይወስድብኝ ለቲኒሽ ለቲኒሽ አስመለጥከኝ ታዲጊዬ እግዚአብሔር 'ምትከብ ጋሻ በትር ምርኩዝህ አፅናኝ ላሻ እንደእናት ንስር የምትረብብ አቅሌን ብስት እንኳ የምትቀልብ ከገዛ እብደቴ ለትንሽ ከሀሳብ ጡዘቴ ለትንሽ ከምናብ ሽፈቴ ለትንሽ ከስጋ ሽንፈቴ ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ አስመለጥከኝ [አዝማች] ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ [ቁጥር 3] ማከም ለለመደ ቃልህ መሀሪ ሰፊ ትከሻህ ማረም ለተካረ ድምፅህ ቤቴ የኔ ጥገኛህ ተማሪ ልቤን ይዤ መጣሁ አስተምርልኝ ብዬ ልጅህን መስዬ ልማዴን ጥዬ የምሬን [መውጫ] ተማሪ ልቤን ይዤ መጣሁ አስተምርልኝ ብዬ አስተምርልኝ ብዬ ረቡኒ ተማሪ ልቤን ይዤ መጣሁ አስተምርልኝ ብዬ

About YouTube Real-Time View Count

With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.

Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.

Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.

Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.

Embed Widget

Parameters:

  • fullscreen=true - Fullscreen counter
  • graph=true - Live graph chart
  • counter=0/1/2 - Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL

Click to copy the embed URL to your clipboard