
8. ለትንሽ - Letinish | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn
Published November 18, 2025
Views 103K | Likes 1.57K | Comments 85
At a glance
Views
103,320
Likes
1,577
Comments
85
Performance vs. channel
Outlier score
Engagement rate
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.
About
[ቁጥር 1] እሹሹ የለመደች ሀጥያት በአንቀልባ ያዘልኳት አመፅ እግር አብቅላ አይኔ አያት ብኩን ነፍሴን ልታመስ ልታፈርስ ልታርደኝ መጣች አባብላ በማር አፏ በደላይ ቃሏ በደል ኋላ ልወድቅ በሷ አጥቼው ነበር ነፃነቴን የህፃንነት ልብ ቅንነቴን ቀን የሰጠው ቅል ቀና ልቤን እንዳይሰብርብኝ ለትንሽ ለትንሽ አስመለጥከኝ ሽሽ እያልከኝ ስተሻሽ ልክ እንደጨው ሳልሟሽሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ [አዝማች] ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ አስመለጥከኝ ለትንሽ [ቁጥር 2]…
- Published
- November 18, 2025
- Made for kids
- No
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.