

2. አስተምረኝ እንቢ ማለት - Astemiregn Enbi Malet | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn
411,712
Socialcounts.Org
7,061
likes
306
comments
daily view 0
monthly view 0
Live Analytics
Comments 0
2. አስተምረኝ እንቢ ማለት - Astemiregn Enbi Malet | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn Analytics Table
Income Estimates for 2. አስተምረኝ እንቢ ማለት - Astemiregn Enbi Malet | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn
Based on this YouTube video's total view count of 411K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $288 - $823 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.
About 2. አስተምረኝ እንቢ ማለት - Astemiregn Enbi Malet | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn
Explore 2. አስተምረኝ እንቢ ማለት - Astemiregn Enbi Malet | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn with 411,712 views, 7,061 likes, and 306 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.
[አዝማች] አይቀመስም የጣፈጠ ሁሉ ማር የተለወሰ መርዝስ ቢሆን ቅሉ ከልብ አይወዱ ወዳጅ ነኝ ስላሉ እየሳሙ ሚሸጡ አገር ምድሩን [ቁጥር 1] ላለመጠላት ላለመጣላት ከሰው ለማደር እራስን ፀሀይ እያለች እሺ ብሎ ማለት ፀሀዮዋ ስትጠልቅ በፀፀት መተኛት እንደውሀ ቅርፅየለሽነት እወደድ ባይ አድርባይነት እንዳይገዛኝ እንዳይወርስ የኔን ቤት አስተምረኝ ጌታ እንቢ ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት አሻፈረኝ የለም ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት [አዝማች] አይቀመስም የጣፈጠ ሁሉ ማር የተለወሰ መርዝስ ቢሆን ቅሉ ከልብ አይወዱ ወዳጅ ስላሉ እየሳሙ ሚሸጡ ሀገርን ምድሩን ሞሉ [ቁጥር 2] በይሉኝታ ነፍሴን እንዳላጣ ለይሉኝታ ራሴን እንዳላጣ በይሉኝታ ሞገስህን እንዳላጣ አስተምረኝ ቅዱሱን እምቢታ አስተምረኝ ከእውነት ተቧድኖ አስተምረኝ ውሸት ላይ አስተምረኝ በራስ ጨክኖ አስተምረኝ ልክን ማስቀደም አስተምረኝ እምቢ ማለትን አስተምረኝ ጌታ እምቢ ማለት አስተምረኝ አዎ እምቢ ማለት ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ [መውጫ] ስለማይበልጥ ስሜት ከእውነት ስለማይበልጥ ሰው ከህይወት አስተምረኝ እምቢ ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት! አስተምረኝ እምቢ ማለት!
About YouTube Real-Time View Count
With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.
Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.
Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.
Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.
Embed Widget
Parameters:
fullscreen=true- Fullscreen countergraph=true- Live graph chartcounter=0/1/2- Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL
Click to copy the embed URL to your clipboard