
2. አስተምረኝ እንቢ ማለት - Astemiregn Enbi Malet | አስተምረኝ EP | ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn
Published November 18, 2025
Views 411K | Likes 7.06K | Comments 306
At a glance
Views
411,620
Likes
7,060
Comments
306
Performance vs. channel
Outlier score
Engagement rate
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.
About
[አዝማች] አይቀመስም የጣፈጠ ሁሉ ማር የተለወሰ መርዝስ ቢሆን ቅሉ ከልብ አይወዱ ወዳጅ ነኝ ስላሉ እየሳሙ ሚሸጡ አገር ምድሩን [ቁጥር 1] ላለመጠላት ላለመጣላት ከሰው ለማደር እራስን ፀሀይ እያለች እሺ ብሎ ማለት ፀሀዮዋ ስትጠልቅ በፀፀት መተኛት እንደውሀ ቅርፅየለሽነት እወደድ ባይ አድርባይነት እንዳይገዛኝ እንዳይወርስ የኔን ቤት አስተምረኝ ጌታ እንቢ ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት አሻፈረኝ የለም ማለት አስተምረኝ እምቢ ማለት [አዝማች] አይቀመስም የጣፈጠ ሁሉ ማር የተለ…
- Published
- November 18, 2025
- Made for kids
- No
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.