Share

Live Analytics

Comments 0

አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song Analytics Table

Income Estimates for አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song

Based on this YouTube video's total view count of 26.3K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $18 - $53 through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.

About አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song

Explore አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song with 26,312 views, 492 likes, and 41 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.

ጷጉሜ 02/2017 የአዲስ ዓመት መግቢያ ዓመታዊ ጾም ጸሎት ማብቂያ ዕለት በጎፋ አጥቢያ አጠቃላይ መዘምራን የቀረበ ዝማሬ። ግጥም እርሱ ይችልልኛል ብዬ ታምኜብህ ነበር እኔ እርሱ ይችላል ብዬ ተናግሬ ነበር እርሱ ይችልልኛል ብዬ ታምኜብህ ነበር ለእኔ እርሱ ይችላል ብዬ ነግሬአቸው ነበር አላሳፈርከኝም ክበር አላሳፈርከኝም ክበር |3x| አላፈርኩብህም ክበር 1. አንተን አምኜ በጨለማ ፊት ሆኜ ብርሃንን አወራሁ አንተን አምኜ በሞት ፊት ለፊት ሆኜ ሕይወትን ተናገርኩ አንተን አምኜ በሸለቆ ፊት ቆሜ ሙላትን አወራሁ አንተን አምኜ በጥልቅ ሀዘን ፊት ሆኜ በተስፋ ፈገግ አልኩ እኔ ያመንኩት አንተን ነዋ እኔ ያየሁት አንተን ነዋ እኔ የምሰማው አንተን ነዋ የምጠብቀው አንተን ብቻ አንተም አላሳፈርከኝም ክበር አላሳፈርከኝም ክበር |3x| አላፈርኩብህም ክበር 2. ክፍያው ይጀመር መጨረሻ ከአለው ብሎ ያዘዘ ዕለት እኔን ያስቀደመው ውሃው እንደማይደርቅ ምንጭ አደረገኝ እንደሚጠጣ ገነት አለመለመኝ ነፍሴን አጠገባት ከመልካምነቱ አቤት ታማኝነት አቤት ምሕረቱ አቤት ታማኝነት ውይ መልካምነቱ አቤት ታማኝነት አቤት ምሕረቱ በራሴ ፊት ያላሳፈርከኝ በሰዎች ፊት ያላሳፈርከኝ በጠላት ፊት ያላሳፈርከኝ የእኔ ጌታ / ኢየሱስ ተባረክልኝ

About YouTube Real-Time View Count

With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.

Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.

Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.

Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.

Embed Widget

Parameters:

  • fullscreen=true - Fullscreen counter
  • graph=true - Live graph chart
  • counter=0/1/2 - Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL

Click to copy the embed URL to your clipboard