
አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song
Published November 14, 2025
Views 26.1K | Likes 490 | Comments 41
At a glance
Views
26,128
Likes
490
Comments
41
Performance vs. channel
Outlier score
Engagement rate
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.
About
ጷጉሜ 02/2017 የአዲስ ዓመት መግቢያ ዓመታዊ ጾም ጸሎት ማብቂያ ዕለት በጎፋ አጥቢያ አጠቃላይ መዘምራን የቀረበ ዝማሬ። ግጥም እርሱ ይችልልኛል ብዬ ታምኜብህ ነበር እኔ እርሱ ይችላል ብዬ ተናግሬ ነበር እርሱ ይችልልኛል ብዬ ታምኜብህ ነበር ለእኔ እርሱ ይችላል ብዬ ነግሬአቸው ነበር አላሳፈርከኝም ክበር አላሳፈርከኝም ክበር |3x| አላፈርኩብህም ክበር 1. አንተን አምኜ በጨለማ ፊት ሆኜ ብርሃንን አወራሁ አንተን አምኜ በሞት ፊት ለፊት ሆኜ ሕይወትን ተናገርኩ …
- Published
- November 14, 2025
- Made for kids
- No
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.