Channel BannerChannel Banner
ssdHV8QFV9IssdHV8QFV9I

የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy

982,285
Socialcounts.Org
Enter Fullscreen (f)
20,376
likes
1,485
comments
daily view 0
monthly view 0

Share

Live Analytics

Comments 0

የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy Analytics Table

Income Estimates for የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy

Based on this YouTube video's total view count of 982K views and industry-standard rates, the estimated total earning is $688 - $1.96K through ad revenue. Historical data is not yet available to calculate daily, weekly, or monthly averages.

About የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy

Explore የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy with 982,285 views, 20,376 likes, and 1,485 comments. Experience the impact of this video content that has captured audience attention.

አባ ቢሾይ ✨ አባ ቢሾይ የበቁና ክርስቶስ የሚያናግራቸው አባት ነበሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን የገዳሙ መነኮሳት አባ ቢሾይን ክርስቶስ ለኛም ይገለጥልን ዘንድ ንገሩልን ይሏቸዋል። እሳቸውም እሺ ይላሉ። ማታ ሲጸልዩ ክርስቶስ መጣ ከዛ እሷቸው ጌታ ሆይ ለወንድሞቼ መነኮሳት ተገለጥላቸው አሉት። ጌታም ቢሾይ ልጄ ነገ በተራራው ላይ በ6 ሰዓት እንደምገለጥላቸው ንገራቸው አላቸውና ተሰወረ። ቢሾይም ለመነኮሳቱ ነገሯቸው። - ከቀኑ 6 ሰዓት በሆነ ጊዜም መነኮሳቱ ክርስቶስን ለማየት ወደ ተራራ ሲሮጡ አንድ አቅመ ደካማ ሽማግሌ ተራራው ስር ቁጭ ብለው፥ "ልጆቼ እባካቹ ጌታን ላየው እሻለውና እኔንም ውሰዱኝ" እያሉ ለመኗቸው። መነኮሳቱ ግን አንተን ይዘን ታዘገየናለህ ሳናየው ታሳልፈናለህ እኛ ቸኩለናል እያሉ እያለፏቸው ሄዱ። መጨረሻ ላይ አባ ቢሾይ ሲመጡ እነዛ ሽማግሌ አባ ቢሾይን "እባክህ ውሰደኝ" አሏቸው። ፡ - አባ ቢሾይም አቅፈዋቸው ጉዞ ጀምሩ ትንሽ ቆይተውም ሽማግሌው ሰውዬ ከበዷቸው ዝቅ ብለው ቢያዩዋቸው ሽማግሌው ወደ ወጣትነት ተቀየሩ እጁና እግሩን ሲያዩት ችንካር አለው። ደነገጡ! ክርስቶስ ነው። ቢሾይ ልጄ እንዳከበርከኝ አከብርሀለው። ለመነኮሳት ወንድሞችህ ተገልጬ እንደነበርና በንቀታቸው ምክንያት እንዳለፍኳቸው ንገራቸው። ✨ አጠገባቹ ያለውን ሳትወዱና ሳታከብሩ እኔን እንወድሃለን እናከብርሀለን ብትሉ ፍቅራቹ ውሸት ነው በላቸው ብሎ ክርስቶሰ ተሰወረ። ሰውን ስናከብር ፈጣሪ ያከብረናል ሰው የፈጣሪ አምሳል ነውና። ፈጣሪን በቀጥታ አናገኘውም በሰው ውስጥ ግን እናገኘዋለንና ሰውን እናክብር። ለዚህ ነው አምላካችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ከነዚ ከታናናሾች ለአንዱ ያደረጋችሁት ለኔ እንዳደረጋችሁት እቆጥረዋለው ያለን። ©መጽሐፈ መነኮሳት

About YouTube Real-Time View Count

With SocialCounts.org’s view counter, track your YouTube video’s live view count and YouTube likes count in real time with fast, reliable updates.

Watch every YouTube video live view count rise with our real-time YouTube views tracker—built for accuracy and minimal delay.

Follow YouTube real time views as they happen, using our dedicated view counter for YouTube videos.

Get up-to-date live view count on YouTube and see real-time growth with SocialCounts.org’s smart tracking tools.

Embed Widget

Parameters:

  • fullscreen=true - Fullscreen counter
  • graph=true - Live graph chart
  • counter=0/1/2 - Select counter (0=likes, 1=views, 2=comments)
URL

Click to copy the embed URL to your clipboard