
የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
Published June 6, 2020
Views 982K | Likes 20.3K | Comments 1.48K
At a glance
Views
982,166
Likes
20,372
Comments
1,485
Performance vs. channel
Outlier score
Engagement rate
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.
About
አባ ቢሾይ ✨ አባ ቢሾይ የበቁና ክርስቶስ የሚያናግራቸው አባት ነበሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን የገዳሙ መነኮሳት አባ ቢሾይን ክርስቶስ ለኛም ይገለጥልን ዘንድ ንገሩልን ይሏቸዋል። እሳቸውም እሺ ይላሉ። ማታ ሲጸልዩ ክርስቶስ መጣ ከዛ እሷቸው ጌታ ሆይ ለወንድሞቼ መነኮሳት ተገለጥላቸው አሉት። ጌታም ቢሾይ ልጄ ነገ በተራራው ላይ በ6 ሰዓት እንደምገለጥላቸው ንገራቸው አላቸውና ተሰወረ። ቢሾይም ለመነኮሳቱ ነገሯቸው። - ከቀኑ 6 ሰዓት በሆነ ጊዜም መነኮሳቱ ክርስቶስን ለማየት ወደ ተራራ ሲሮጡ አንድ አቅመ …
- Published
- June 6, 2020
- Made for kids
- No
More features coming
We're working on new analytics and tools. Stay tuned.